ጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም. ሌሊት ለሃሙስ አጥቢያ ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጀልዱ ወረዳ ውስጥ ታጣቂዎች አደረሱት በተባለ ጥቃት አንድ ፖሊስን ጨምሮ 19 ሚሊሻዎች ተገድለዋል፡፡