የኢትዮጵያና የሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች "በጋራ ቀጣናዊ የሰላም እና ደኀንነት ጉዳዮች ዙሪያ" መወያየታቸው ተገለፀ። በዉይይቱ ሁለቱ ሀገራት ያላቸውን ግንኙነት "ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር በሚቻልበት" ዙሪያ መክረዋል። የአፍሪካ ቀንድ "የውጭ ኃይሎች መፋለሚያ ሜዳ መሆን የለበትም" ሲሉ የቱርክዬ ፕሬዝዳንት ሰሞኑን ተናግረዋል።