በአህጉሪቱ እየተባባሱ የቀጠሉት የጸጥታ ችግሮች ጉዳይ አሳሳቢ ነው፤ የአፍሪቃ መሪዎች ጉባኤ

Wait 5 sec.

በ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ የመክፈቻ ስነስርዓት ላይ የተናገሩ መሪዎች ገልፀዋል። እ.አ.አ በ2030 ግጭቶችን ለማስቆም የወጣው እቅድ ትግበራ ወደ ኋላ መቅረቱን የሕብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር አሊ መሐሙድ ዮሰፍ ተናግረዋል ። እነዚሁ የጸጥታ ችግሮች ለሁለት ቀናት የሚካሄደው ጉባኤ ዋነኛ አጀንዳ እንደሚኾኑ ይጠበቃል።