የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቀረው ጊዜ እና ቀጣይ የሚጠበቁ ሥራዎች

Wait 5 sec.

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለአንድ ዓመት የተራዘመለት የሥራ ጊዜው ሊያበቃ አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቶታል።ኮሚሽኑ ሥራውን እንዲያጠናቅቅ በሚል የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ዓመት የካቲት 11፤ 2017 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰብ ነበር ጊዜው ለአንድ ዓመት ያራዘመው።ያም ሆኖ ኮሚሽኑ በትግራይ ክልል ስራ አልጀመረም።