ለሰባተኛው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ግንቦት 24 ድምጽ ይሰጣል

Wait 5 sec.

“ይደረጋል” ወይስ “አይደረግም” ሲባል ለቆየው ሰባተኛው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ድምጽ እንደሚሰጥ ቀን ተቆርጧል። ተቃዋሚዎች ግጭቶች እና የጸጥታ ሁኔታ ለምርጫ እንቅፋት እንደሚሆኑ ቢሰጉም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ እስከ ድምጽ መስጫው ዕለት እንደሚገመገም አስረድተዋል።