በሱዳኗ ኩርሙክ የተከሰተው ግጭት የድንበር ነዋሪዎች ላይ የፈጠረው ስጋት

Wait 5 sec.

በሱዳን ብሔራዊ ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይል መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር በምትገኘው ኮርሙክ ከፍተኛ ሥጋት መፍጠሩን ነዋሪዎች ተናገሩ። በብሉ ናይል ግዛት ውስጥ በተቀሰቀሰው ግጭት ነዋሪዎች ከኩርሙክ ሆራዛብ ወደተባለች ከተማ እና አሶሳ መሸሻቸውን ዐይን እማኞች ገልጸዋል።