እንደ ድሮ በድንጋይ ወፍጮ መፈጨት ተጀምሯል።

Wait 5 sec.

«አንድ ሰዓት ለመፍጨት በጣም የሚያታክት ነገር ነው። መጎርደፍ አለ፣ መጭለቅ አለ፤ አሁን ያ ሁሉ ቀርቶልን ደህና ትንሽ ጭላጭል እያየን እንደዚህ ያለ ነገር ሆነብን። እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው እንጂ ሌላ ምን ልንል አንችልም ዛሬ እኛ።»