በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው እና ከህወሓት የተለየው ቡድን በዲፕሎማሲው ይሁን ሌላ ዘርፍ ከኢትዮጵያ መንግስት በላይ ችግር እየፈጠረብን ነው ሲሉም ዶክተር አብረሃም አክለው ተናግረዋል።