የዶናልድ ትራምፕ ማስጠንቀቂያ ለኢራን እየተጠናቀቀ ነው፥ ምን ይከሰታል?

Wait 5 sec.

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን የዓለማችን ዋነኛ የንግድ መርከቦች መተላለፊያን የሆነው ፍኖተ ሆርሙዝን እንድትከፍት የሰጡት የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ ጥቂት ሰአታት ቀርቶታል ። ኢራን በአቋሟ እንደጸናች ነው ። ጊዜ ገደቡ ከተጠናቀቀ ምን ሊከሰት ይችላል? ቃለ መጠይቁን በድምፅ ማገናኛው በኩል ማድመጥ ይቻላል ።