በዚሕም ምክንያት ተፋላሚዎች በፓኪስታን ሸምጋይነት ለሁለት ሳምንታት ጊዚያዊ ተኩስ ለማቆም መስማማታቸዉ ለጊዜዉም ቢሆን ለመላዉ ዓለም ደስታ ብጤ ነዉ።ተኩስ አቁሙ ሙሉ በሙሉ ገቢር አልሆነም።ይሁንና የጫረዉ ተስፋ በመላዉ ዓለም እየተንፀባረቀ ነዉ