ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የመረጃ ነጻነት ረቂቅ አዋጅ ምን ይዟል?

Wait 5 sec.

ለሰዎች መረጃና ሐሳብ የመጠየቅ፣ የማግኘትና የማስተላፍ መብት የሚሰጠው "የመረጃ ነጻነት ረቂቅ አዋጅ" ዛሬ ማክሰኞ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ሕጉ ይህ መብት በመንግሥት አካልና በግል ድርጅት መከበሩን በማረጋገጥ የአሰራር ግልጽነት እንዲሰፍን ለማስቻል መዘጋጀቱ ተገልጿል። ሙሉ ዘገባውን በማገናኛው ማድመጥ አለያም ማንበብ ይቻላል ።