ውይይት፤የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይአሕመድ 8 የስልጣን አመታት ሲቃኙ

Wait 5 sec.

መጋቢት 24 ቀን 2018 ዶክተር ዓብይ አህመድ በሰላማዊ የስልጣን ሽግግር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው ወደ መንበረ ስልጣን መጥተዋል። የእሳቸው ወደ ስልጣን መምጣት የኢህአዴግን አመራር ይወቅሱ በነበሩ በብዙዎች ዘንድ የለውጥ ተስፋ አሳድሯል።ያም ሆኖ፣ መንግስታቸው እንዳጀማመሩ አለመቀጠሉ፤ የነበረው የለውጥ ተስፋ መደብዘዙ ይነገራል።