የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በስድስት ክልሎች ውስጥ መሬት ላይ ያለውን «የፀጥታ እና አስቻይ የፖለቲካ ምህዳር» እንዲመለከት ያደራጀው ቡድን ይዞት የሚመለሰውን የዳሰሳ ውጤት የሚጠብቁ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ።