ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ614 ምርጫ ክልሎች ላይ ምርጫ እንደሚያካሂድ መግለጹ

Wait 5 sec.

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስካሁን ባለው መረጃ በ614 ምርጫ ክልሎች ላይ ምርጫ እንደሚያካሂድ ገለፀ። 50.5 ሚሊዮን መራጮች መመዝገባቸውን ያስታወቀው ቦርዱ የሕግ ጥሰት ፈጽመዋል ያላቸውና በአምስት ክልሎች ውስጥ የሚገኙ 22 ምርጫ ጣቢያዎችን መዝጋቱን ይፋ አድርጓል።