"በትክክል ለመምረጥ ካርድ ወስጃለሁ። ካርዱን ፎቶ በመነሳት እከሌን ምረጡ የፈለግነውን እንዳንመርጥ 'እከሌን ምረጡ በማለት' ተጠርተን ካርዱን ተመዝግቤ ወስጃለሁ።