በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ እና የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች አዋሳኝ በሆነችው በጨፋ ድሬ ቀበሌ ጃራ ወንዝ አካባቢ በተከሰተ ግጭት 6 ሰዎች ተገደሉ

Wait 5 sec.

"በንብረትም ላይ በሰውም ላይ ጉዳት ደርሷል በጨፋ ሮቢት ቀጠና ማለት ነው። በሰሜን ሸዋ ደግሞ ማጀቴ አቅጣጫ ማለት ነው። ከ340 በላይ የቀንድ ከብቶች ተወስደዋል። የቀበሌ አመራርን ጨምሮ የሰው ህይወት ተቀጥፏል።