በአማራ ክልል ዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን አበርገሌ ወረዳ የተቀሰቀሰው ግጭት

Wait 5 sec.

ስማቸው እንዳይገለጽና ድምጻቸው እንዲቀየር የፈለጉ የአበርገሌ ወረዳ የስራ ሃላፊም በወረዳው ሰዎች መሞታቸውን፣ በርካቶች መታገታቸውን፣ እሳቸውም አምልጠው ወደ ሰቆጣ በእግር እየተጓዙ መሆኑን ይናገራሉ።