የዩናይትድ ስቴትስና የብሪታንያን ግፍ፣ ሻጥርና ሴራ፣የንጉስ (ሻሕ) መሐመድ ሬዛ ፓሕሌቪን አለቅጥ የበዛ አሸንጉሊትነት፣ ለእስልምና ኃይማኖት ደንታ ቢስነት ከአራት ዓመቱ ጀምሮ ሲሰማ ያደገ ወጣት የሻሁን አገዛዝ የሚደግፍ፣ የለንደን ዋሽግተን ሴራን የሚያደንቅበት ምክንያት በርግጥ ሊኖረዉ አይችልም።