የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሰፊ ሥልጣን የሰጠው "የአቪዬሽን ደኅንነት" ማሻሻያ አዋጅ ፀደቀ

Wait 5 sec.

ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የአቪዬሽን ደኅንነት ሥራዎችን በመሪነት እንዲያስፈጽም ሥልጣን የሰጠው ማሻሻያ አዋጅ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምፅ ጸደቀ። አዋጁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለመንገደኞች ደኅንነት ሲባል ተጓዦች ከሚከፍሉት የአውሮፕላን ቲኬት ዋጋ ላይ ተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ እንዲያስከፍል ይደነግጋል።