የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ እና መልስ የማግኛዉ መንገድ

Wait 5 sec.

የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ሙሉ ሰላማዊ የሚሆነው የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ሲመለስ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ ተንታኞች በፊናቸው የኢትዮጵያ የባህር በር ተጠቃሚ መሆኑ ከሌሎች ይልቅ እራሷን በኢኮኖሚ እና ደህንነት ጠንካራ ያደርጋታል ብለዋል።