ትራምፕ በቃለ ምልልሳቸው ኢራን ለኒኩለር ማብለያነት የምትጠቀምበት ዩራንየም ለአሜሪካ ልትሰጥ ተስማምታለች ብለዋል። ኢራን ግን ያበለጸገችው የዩራንየም ክምችቷ የትም እንደማይሄድ አስታውቃለች።