ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከ እና ወደ ኢራን ወደቦች በፍኖተ ሆርሙዝ በኩል የሚያልፉ መርከቦችን የባሕር ኃይላቸው እንዲያስቆም ወስነዋል ። እገዳው ከተሳካ በቀን 2 ቢሊዮን በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ወደ ውጭ የምትልከው ኢራን ወደ ድርድ ጠረጴዛው እንድትመለስ ጫናው እጅግ ብርቱ ይሆናል ። ኢራን በመርከብ እስከ 2 ሚሊዮን ዶላር እንደምትቀርጥ ይነገራል።