«ይህ አስነዋሪ ድርጊት የፈጸመትን ወንጀለኞችን ለሕግ በማቅረብ የሕግ የበላይነትን ከማረጋገጥ በተጨማሪም፤ በቀጣይ እንዲህ አይነቱ ህገወጥ ተግባር እንዳይደገም አስፈላጊውን የሕግ ከለላ በመስጠት ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ቋሚ ሲኖዶስ መንፈሳዊ ጥሪውን ያስተላልፋል።»