« ተሰባስበን አንድ ነገር ማድረግ ካልቻልን ጦርነቱ የማይቀር ነው የሚል ግምገማ ነው ያለን።» የትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ ፓርቲ ሊቀመንበርና የንቅናቄው የኮሚዩኒኬሽን ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ከበደ አሰፋ