ጀነራሉ ከስልጣን እንዲወርዱ ተጠየቀ

Wait 5 sec.

የደቡባዊ ዞን ሕዝብ ደግሞ የዞኑ ነባር አስተዳዳሪዎች በአዳዲስ መተካታቸዉን በመቃወም በማይጨዉ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። ነባሩን የዞን አስተዳዳሪያቸውን አጅበው ወደ ቢሮው እንዲመለስም አድርገዋል ነው የተባለው።