በሰሜን ወሎ የክረምት ዝናብ መጥፋቱ

Wait 5 sec.

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የሚገኙ የሀይማኖት ተቋማት የክረምት ዝናብ ባለመኖሩ ለተከታዮቻቸው የጸሎት እና ዱአ ጥሪ አቀረቡ። የዞኑ ግብርና መምሪያ በዘንድሮው ክረምት በቆላማ አካባቢዎች በዝናብ እጥረት ምክንያት እስካሁን ዘር መዝራት አልቻለም ይላል።