በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የተረጂዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተነገረ

Wait 5 sec.

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ከፀጥታ ችግር ጋር እና በተፈጥሯዊ በሆነ ድርቅ ምክንያት 1ሚልየን የሚደርሱ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸዉ የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በዞኑ በታህሳስ ወር ተከስቶ የነበረዉ የምግብ እጥረት 10ሸህ የሚደርሱ ሰዎችን ለጉዳት ዳርጎ ነበር።