በዋግህምራ በድርቅና በምግብ እጥረት እየተፈናቀሉ ያሉት አርሶደሮች

Wait 5 sec.

በዋግ ህምራ ብሄረሰብ ዞን አስተዳደር በድርቅና የተፈጥሮ አደጋ አርሶደሮች አካባቢያቸዉን እየለቀቁ መሆኑ ተነገረ። የተፈጥሮ አደጋ የሚከሰት ዋግህምራ ብሄረሰብ ዞን አስተዳደር በ 2016ዓ.ም በሳህላ ወረዳ በያዝነው አመት በዳህና ዛጊብላ ጻግምጅ ሰቆጣ፣ አበርገሌና ዝቋላ አካባቢ 118,000 ሰዎች የእለት ምግብ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ሆኗል።