በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ጦርነት የመቀስቀሱ ሥጋት እንዳጠላ በርካቶች ይናገራሉ ። በፖለቲከኞች ዘንድ የቃላት መወራወር እና ማስጠንቀቂያዎችም ይደመጣሉ ። ብዙዎች ከዳግም ግጭት ጦርነት ይልቅ ሰላማዊ ውይይት እንዲቀድም እየወተወቱ ነው ። የሳምንቱ እንወያይ መሰናዶ በዚሁ ውጥረት ላይ ያተኩራል ። ሙሉውን ውይይት ከድምፁ ማጫወቻ ያድምጡ ።