የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ዋና ዋና ተቋማት መሪዎች እና የግል ተወካዮች "የኢንቨስትመንት ከባቢ በኢትዮጵያ" በሚል ሀሳብ ላይ ሰፊ ውይይት አድርገዋል። በዚህ ውይይት መንግሥት በቀጣዩ ዓመት ትኩረት ከሚሰጣቸው ጉዳዮች አንዱ ብድር መሆኑና ለሚያስፈልጋቸው የሥራ መስኮች በስፋት ማቅረብ ይገኝበታል ተብሏል።