ማሕደረ ዜና፣ዝክረ-2017 ዓበይት ፖለቲካዊ ክንዉኖች

Wait 5 sec.

2017 ዓመትም ላይመጣ ሔደ።ግጭት፣ዉዝግብ፣ የተፈናቃዮች ሮሮ የደመቀበት፣የኑሮ ዉድነት-የደሞዝ ጭማሪ ተስፋን ያጠወለገበት፣እገታ፣ ዘረፋ፣ ሥርዓተ-አልበኝነት፣ የጋዜጠኞች እስራት የተደጋገመበት ዓመት ነበር