አጭር ቃለምልልስ ከኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ጋር

Wait 5 sec.

በአምስት ዓመታት ይጠናቀቃል ተብሎ 14 ዓመታትን የፈጀው የግድቡ ግንባታ ፈተና የጀመረው፤ ከመጀመሪያው ጀምሮ በአንድ ኮንትራክተር ስሥራ ከነበረበት ወደ ሁለት ሲከፈል ነው ሲሉ አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡት የግድቡ ሥራ አስከያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ፤ ያ የግድቡ ግንባታ ጊዜ መፍጀቱን ጠቁመዋል፡፡