የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ከሚገኝበት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ነዋሪዎች አስተያየት

Wait 5 sec.

የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ እና የተለያዩ አፍሪካ መሪዎች እና ከፍተኛ ባለሥልጣናት በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተመርቀዋል።