በተለምዶ የወርሃ ክረምቱ ዝናብ እየቀነሰ ይመጣል ተብሎ በሚጠበቅበት ባሁን ወቅት ትናንት መስከረም 02 ቀን 2018 ዓ.ም. ከሰዓት ዘጠኝ ሰዓት ግድም በመዲናዋ አዲስ አበባ በጣለው ከበድ ያለ ዝናብ አንድ አንዳ የከተማዋ አከባቢዎች ላይ ቅጽበታዊ ጎርፍ ተከስቶ ተስተውሏል፡፡