የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለተመድ ለየፃፈው ደብዳቤ ህወሓት ምላሽ ሰጠ

Wait 5 sec.

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለተባበሩት መንግስት ድርጅት የጻፈው ደብዳቤ ከዕውነት የራቀ ነው ሲል ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራት (ህወሓት) ምላሽ ሰጠበት ። ሕወሓት ዝርዝር ምላሹን ያካተተበትን ደብዳቤ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሓፊ እና ሌሎች አካላት መላኩም ተዘግቧል ።