የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ አቡ-ሴራ ቀበሌ የሚገነባው የቢሾፍቱ ዓለማቀፍ የአየር ማረፊያ የግንባታ ስራ ዛሬ በይፋ ተጀምራል፡፡ አውሮፕላን ማረፊያው ሰርቶ ሲጠናቀቅ በዓመት እስከ110 ሚሊየን መንገደኞችን የማስተናገድ አቅም ያለው ይህ ፕሮጀክት የኢትዮጵያ አየርመንገድን ከአፍሪካ ቀዳሚ የሚደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልፀዋል።