ከአማራ ክልል ፣በተለይም ከሰሜን እና ደቡብ ወሎ እንዲሁም ከኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን በርካታ ወጣቶች በየዕለቱ በባህር ይጓዛሉ። የራያ ቆቦ ወረዳ ነዋሪ አቶ ዋሲሁን ምትኩ፣ በየዕለቱ በምንሰማው የልጆቻችን ሞት በሀዘን ላይ ሀዘን እየደረሰብን ነው ይላሉ። የአማራ ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ ወጣቶች ሕጋዊውን መንገድ እንዲጠቀሙ ያሳስባል