በሜዴትራንያን ባህር ተባብሶ የቀጠለው የስደተኞች ሞትና ዘላቂው መፍትኄ

Wait 5 sec.

ወጣቶች በዚህ ሕይወትን ሊያሳጣ በሚችል መንገድ ለመሰደድ እንዲወስኑ የሚያስገድዷቸው በርካታ ገፊ ምክንያቶች እንዳሉ የፍልሰት ጉዳዮች አዋቂ አቶ ዳንኤል መለሰ ለዶቼቬለ ተናግረዋል። ከመካከላቸው የሀገራት የኤኮኖሚ ሁኔታንና ግጭትን በዋነኛነት ገልጸዋል። በነዚህ ምክንያቶች ለመሰደድ ከሚወስኑት ወጣቶች አብዛኛዎቹ ስለ ጉዞው በቂ ግንዛቤ የላቸውም።