“ትምህርት መማር ብችል ኖሮ አልሰደድም ነበር” ኢትዮጵያውያን ተሰዳጅ

Wait 5 sec.

የዓለም አቀፉ የሥደተኞች መርጃ ድርጅት (IOM) ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ዘገባ እንደገለፀው በጎርጎሪሳዊው 2025 ዓ ም 922 ስደተኞች ምስራቃዊ በሚባለው እና በየመን በኩል ወደ ገልፍ ሀገራት በሚያመራው የፍልሰት መንገድ ህይወታቸውን አጥተዋል ወይም የደረሱበት አልታወቀም። ሁለት በቅርቡ ሲሲደዱ ያልተሳካላቸው ወጣቶች ተሞክሮዋቸውን አካፍለውናል።