የ81 ዓመቱ የኡጋንዳ ፕረዚደንት ዩዌሪ ሙሰቨኒ በዘንድሮው ምርጫ ማሸነፋቸው ተገለፀ

Wait 5 sec.

ከ40 ዓመታት በላይ ሐገሪቱን ያስተዳደሩት የ81 አመቱ የኡጋንዳ ፕረዚደንት ዩዌሪ ሙሰቨኒ ሐሙስ ዕለት በተካሄደም ምርጫ ማሸነፋቸውን የሐገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ዛሬ ይፋ አደረገ። ሙሰቬኔ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ያሸነፉት 71.65 በመቶ የመራጩ ድምጽ በማግኘት ሲሆን ቀንደኛ ተቀናቃናቸው ቦቢ ዋይን ደግሞ 24.72 በመቶ አግኝተዋል ነው የተባለው።