በኤርትራው ፕረዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሰሞኑ ቃለምልልስ ላይ የተሰጡ አስተያየቶች

Wait 5 sec.

የኤርትራው ፕረዚደንት ኢሳይያስ አፍወርቂ በሀገራቸው የቴሌቪዥን ጣቢያ በተላለፈ የሰሞኑ ንግግራቸው፤ የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገር ውስጥ ከሚያደርገው ጦርነት ባሻገር በኤርትራም የጦርነት ዝግጅቶች እየተደረገባት ነው ሲሉ ከሰዋል። የተቃዋሚው የቀይ ባህር አፋር ድርጅት አመራር ግን የፕሬዚዳንትንት ኢሳያስን ንግግር አጣጥለውታል።