ከኢትዮጵያ 12 ክልሎች እና 2 የከተማዋ አስተዳደሮች የተወከሉ 50 የሃገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ትላንትና ዛሬ ከክልሉ የአስዳደር አካላት፣ የተለያዩ ፓርቲ ፖለቲከኞች፣ የሃገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት መሪዎች እና ሌሎች የተወያዩ ሲሆን ዋና አጀንዳቸውም ሰላም ማፅናት ላይ ማድረጋቸው ተገልጿል።