የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ ከዓለም ሕግ አኳያ

Wait 5 sec.

የዓለም አቀፍ ሕግ ባለሞያው አቶ ባይሳ ዋቅዎያ «አሰብ ብቻ ሳይሆን ኤርትራም የኢትዮጵያ እንደነበሩ ታሪክ ልብ ቢለውም፣ አሁን ግን አይደሉም ፣ከታሪክ ይለቅ ዲፕሎማሲያዊ መንገዶችን ማስቀደም መንገዶችን ያፋጥናል፤ ወደብ ለኢትዮጵያ እጅግ አስፈላጊ ነው። በዚህ ላይ የኤርትራና ኢትዮጵያ ህዝብ ተነጋግረው መግባባት ይችላሉ»ብለዋል።