የሠራችዉን የኑክሌር ቦምብ ያጠፋቸዉ ግን አንዲት ሐገር ናት።ደቡብ አፍሪቃ።አፍሪቃዊቱ ሐገር ቦምቡን በ1990ዎቹ መጀመሪያ ያጠፋቸዉ አንዳዶች እንደሚሉት ጥቁሮች ኑክሌሩን እንዳይቆጣጠሩት ለማድረግ ነዉ። የደቡብ አፍሪቃ የነጭ ዘረኞች የመጨረሻ ፕሬዝደንት ፍሬድሪክ ዊሊያም ደ ክላርክ እንዳሉት ግን ሶቭየት ሕብረት በመፈራረሷ ነዉ።