በትግራይ ክልል ለረሃብ ለተጋለጡ ተፈናቃዮችሰብአዊ ድጋፍን በሚመለከት የተፈጠረው ውዝግብ

Wait 5 sec.

በትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ "የፖለቲካ ፍላጎት" ማራመጃ እየሆነ ነው ሲል የፌዴራል አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ገለፀ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ግን በክልሉ ወደ "አንድ ሚልዮን የሚሆኑ ተፈናቃዮች በካምፖችና ከማህበረሰቡ ጋር ተቀላቅለው ያለ በቂ ሰብአዊ ድጋፍ በአስከፊ የኑሮ ሁኔታ" እየኖሩ ነው ብሏል።