አሜሪካ ሰሞኑን በተገን ጠያቂዎች ላይ ያሳለፈቻቸው ውሳኔዎችአንድምታ

Wait 5 sec.

የአሜሪካ የዜግነት እና የስደተኞች አገልግሎት ለሁሉም የተገን ጥያቄ ውሳኔ መስጠት ማቆሙን ሰሞኑን አስታውቋል።ርምጃው አንድ አፍጋናዊ በዋሽንግተን ዲሲ በብሔራዊ ዘብ አባላት ላይ ተኩስ መክፈቱን ተለትሎ ነው።ከዚህ ውሳኔ ቀደም ብሎ ትራምፕ ከሦስተኛው ዓለም ሀገራት ወደ አሜሪካን የሚሰደዱ ሰዎች በሙሉ በሙሉ እንደሚያስቆሙ ገልፀው ነበር።