ኢራን በ30 ቀናት ውስጥ ግጭቱ እንዲቆምና የአሜሪካ ማዕቀቦች እንዲነሱ የሚጠይቅ የ14 ነጥብ የሰላም ዕቅድ አቀረበች

Wait 5 sec.

ኢራን በ30 ቀናት ውስጥ ግጭቱ እንዲቆምና የአሜሪካ ማዕቀቦች እንዲነሱ የሚጠይቅ የ14 ነጥብ የሰላም ዕቅድ አቀረበች። የኢራን የሰላም ዕቅድ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ከማራዘም ይልቅ ጦርነቱን በዘላቂነት መቋጨት ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል።