ለአንድ ወር ያለምንም የምግብ ድጋፍ ተፈናቅለዉ የሚገኙ 100 ሺህ ኖሪዎች

Wait 5 sec.

አላማጣ ኮረም ወፍላ ዛታና ራያ አላማጣ ጦርነትን ሽሽት ተፈናቅለዉ በቆቦና ሰቆጣ ከተማ የሚገኙ ወገኖች ምንም ዓይነት የምግብ ድጋፍ ለአንድ ወር ባለማገኘታቸዉ ለርሀብ ተዳርገናል አሉ። ከስድስት ወረዳ የተፈናቀልነዉ ቁጥራችን 100 ሺህ ይደርሳል የሚሉት ተፈናቃዮቹ በመንግሥት ደረጃ መረጃ ከመሰብሰብ ያለፈ ድጋፍ የለም ይላሉ።