የነዳጅ ዋጋ መጨመር በአሶሳ

Wait 5 sec.

በአሶሳ ከመጋቢት ወር መጀመሪያ አንስቶ የነዳጅ እጥረት ተከስቷል፡፡ በተለይም ቤንዚን ከነዳጅ ማደያዎች ማግኘት እንዳልተቻለ አሽከርካሪዎችና ባለንብቶች ይናገራሉ፡፡ በጥቁር ገበያ ከአንድ ሺ ብር እስከ አንድ ሺ 2 መቶ ብር በሊትር እየገዙ እንደሚገኙ ያነጋርናቸው ነዋሪዎች አመልክተዋል፡፡