የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነትና የአፍሪቃ አቋም

Wait 5 sec.

የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ከተጀመረ አንስቶ የአፍሪካ አገራት የጋራ የኾነ መግለጫ አላወጡም። የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዮሱፍ ግን ዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱትን ጥቃት እንደዚሁም ኢራን በባሕረ ሰላጤው አገረት ላይ የፈፀመችውን ጥቃት የሚያወግዝ መግለጫ አውጥተዋል